የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኦስትሪያው አቻቸው ጋር ያደረጉት ውይይት None || yewch guday ministr demeke mekonn keostriyaw achachew gar yaderegut wyyt

Fana TV
Fana TV - Videos
Subscribe

|

About :

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ ማስከበር ዘመቻ፣ በህዳሴ ግድብ እና በኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፦

All Comments